About ETA

The Ethiopian Technology Authority (ETA) is a government organization established by Proclamation No. 1263/2021 to ensure the safety of the people, the environment and property from harmful effects of technology use and application in various industries and development sectors.

Read more

Our Objective

The objective of the Authority is to ensure the safety of the people, the environment and property from the harmful effect of technology

1993
Founded
M
Customers

Technology Regulatory Systems

የጨረራና ኒዩክሌር ቴክኖሎጂ ማሳወቅና ፈቃድ አሰጣጥ

የጨረራና ኒዩክሌር ቴክኖሎጂ ማሳወቅና ፈቃድ አሰጣጥ መሪ ስራ አስፈጻሚ በሁለት ዴስኮች የተዋቀረ ሲሆን አንዱ የፈቃድ አሰጣጥ ሲሆን ሁለተኛው የማሳወቅ ዴስክ በሚል ተሰይሟል፡፡ በመሪ ስራ አስፈጸሚው የሚከተሉት ዋና ዋና ተግባራት ይከናወናሉ፡፡

Plan:

Goal:

Read more
የጨረራና ኒዉክሌር ቴክኖሎጂ የሬጉላቶሪ ቁጥጥር

የጨረራና ኒዉክሌር ቴክኖሎጂ የሬጉላቶሪ ቁጥጥር ስራ እንዲያከናውን በ4ዴስኮች የተቋቋመ ሲሆን የኒውክሌር እና የጨረራ አመንጭ መሳሪያዎችንና ቁሶችን ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡ፤ ከሀገር ሲወጡ፤ ጥቅም ላይ ሲውሉ፤ ሲጓጓዙ፤ ሲወገዱ፤ ሲዘዋወሩ፤ ሲከማቹ የቁጥጥር፤ ህግ የማስፈጸም፤ እና የክትትል ተግባራትን ያከናውናል፡፡

Plan:

Goal:

Read more
የቴክኖሎጂ ዘርፍ ጥናትና ምርምር

በቴክኖሎጂ ጥትና ምረርምር መሪ ስራ አስፋጻሚ የሚመሩ የቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር፤ የራዲዮ አናሊቲካል ላብራቶሪ እና የኬሚካል ላብራቶሪ ዴስኮች የተደራጀ ነዉ፡፡የባለስልጣኑን በቴክኖሎጂ ጥናትና ምርምር ዘርፍ ያለዉን ዕቅድ መሰረት በማድረግ ቴክኖሎጂ ጥቅም ላይ ሲዉል የጎንዮሽ ጉዳት እንዳያስከትል የሚደረገዉን የቁጥጥር ስራ ዉጤታማ የሚያደረጉ የምርምር ስራወች ያከናዉናል፡፡

Plan:

Goal:

Read more

Online customers comment

Apply for Vacancy


Your Comment

you can give your comment: